እንኳን ወደ ዲጂታል ቤተመጻሕፍታችን በሰላም መጡ
WELCOME TO THE DIGITAL LIBRARY

ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 አስተዳደር ባሕል፣ ኪነ-ጥበብ ቤተመጻሕፍት
BOLE SUB CITY WEREDA 03 ADMINISTRATION CULTURE, ART LIBRARY

መጻሕፍት ጉድለትን ማያ መስታወት ናቸው !!

እሴቶቻችን | ተልዕኮ | ራዕይ

Vision

ራዕይ (Vision)

ባህላዊ ፣ ኪነ-ጥበባዊ፣ ተፈጥሯዊ፣ እና ታሪካዊ ሀብቶችን የሚያለማ፣ የሚንከባከብና የሚጎበኝ ህብረተሰብ በመፍጠር በ2022 ዓ.ም አዲስ አበባን ተመራጭ ከሆኑ አምስት የአፍሪካ ዋና ዋና የቱሪስት መዳረሻዎች እና የባህል ማዕከላት መካከል አንዷ ማድረግ፡፡

Mission

ተልዕኮ (Mission)

የከተማዋን ባህላዊ፣ ኪነ-ጥበባዊ ተፈጥሯዊ እና ታሪካዊ ሀብቶች የሚወድ፣ የሚጠብቅ፣ የሚያበለፅግና ወደ ልማት የሚቀይር የተለወጠ ትውልድ በመፍጠር ባህልና ኪነ-ጥበብን ዋንኛ የልማት ሀይል በማድረግ እና የቱሪስት መሰህቦችን በማስተዋወቅ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ነው፡፡

Value

እሴቶች (Values)

  • ብዝሃነትን ማክበር
  • እንግዳ ተቀባይነት
  • ግልጽነት
  • ተጠያቂነት
  • ለለውጥ ዝግጁነት
  • የላቀ አገልግሎት
  • አሳታፊነት
  • ሙያዊ ብቃትን ማሳደግ